ኢሚግረሽን | ኢሚግረሽን ማለት አንድ ሰው ከአንድ አገር ለቆ ወደ ሌላ አገር ውስጥ መኖር ማለት ነው ።
እዚህ አገር UK (ዩ.ከ) ውስጥ በ ኢሚግረሽን ቤት ጽሕፈት ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች ከ ወደ እዚህ አገር መኖር ለጀመሩ ሰዎች ጋር ይሰራሉ ። |
ጥገኝነት ፈላጊ | ደህንነቱ በተጠበቀ ቦታ ለመኖር ከሀገራቸው ለቀው ወደ ሌላ አገር የስደተኛነት የመኖሪያ ፍቃድ እንዲሰጣአው የሚያመለክቱ ሰው ። |
ስድተኛ | ወደ አገራቸው መመለሳቸው ደህንነቱ የተጠበቀ አለመሆኑን በማረጋገጣቸው አገራቸውን ጥሎ በሌላ አገር ውስጥ እንዲንሩ የተፈቀዳለው ሰዎች ። |
የስደተኞች የመኖሪያ ፍቃድ ሁነኢታ | የስድተኛነት ሁኔታ ከትሰጠዎት የአገር ውስጥ ጉዳይ ጽሕፈት ቤት በዩናይትድ ኪግዶም ውስጥ እንደ ስደተና ሆነው መኖር እንደሚችሉ ፈቅዶሎዎታል ማለት ነው ። |
የጥገኝነት ሂደት | በ UK (ዩኬ) እንግሊዝ ሃገር ውስጥ የስደተናነት መኖሪያ ፍቃድ ለማግኘት ለማመልከት የሚወስዷቸው እርምጃዎች ። |
የዕድሜ ግምገማ | ዕድሜዎ ምን ያህል እንደሆነ (ለምሳሌ ፓፕስፖርት ወይም ይልደት ምስከ ወረቀት) እና የአገር ውስጥ ጉዳይ ስሕፈት ቤት ወይም የማህበራዊ ጉዳይ ሠራተኛዎ እርስዎ የሚሉት ዕድሜ ትክከለኛ ነው ብለው ካላመኑ ፣ ዕድሜዎን ለመገመት የሚያደርጉት ምርመራ ነው ።
ይህ ምርመራ ሲካሄድ ፣ ከሁለት የማህበራዊ ሰራተኛ ጋር ስብሰባ ያደርጋሉ ስብሰባው አንዴ ወይም ከአንድ ጊዜ በላይ የሚካሄድ ስብሰባ ሲሆን ብዙ ጥያቄዎች የሚጠየቁበት ስብሰባ ነው ። ይህ ደግሞ እንደሱ ዕድሚዎ ምን ሊሆን ይችላል ብለው ለመገምገም ይሚካሄድ ስብሰባ ነው ። |
የእገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስተር | ስለ ስደት (ኢሚግረሽን) የሚመልከት ኃላፊነት ያለው የምንግሥት ክፍል ነው ። |
ይግባኝ | ስለ የኢሚግረኝስ ጉዳይዎ የተሰጦት ውሳኔ እርስዎ ስህተት ነው ብለው ይሚያምኑ ከሆነ ፣ ትክክለኛው ውሳኔ እንዲሰጥዎት ፍርድ ቤት መጠየቅ ይችላሉ ። ይህንን ለማድረግ ጠበቃ / ስለጉዳይዎ የሚከራከርሎት ባለሞያ ይረዳዎታል ። |
ፍርድ ቤት | በዳኛ የሕግ ውሳኔዎች የሚደረጉበት ቦታ ። |
ዋናው ወይም (ትልቅ) ቃለ መጠይቅ | የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር እርስዎ በአገርዎ ውስጥ ደህነቱ ያልተጠበቀበትን ምክንያቶ የሚጠይቆአት እና በዚህ አገር ውስጥ የስደተኛነት ሁኔታ ይሰጥዎት እንደሆነ የሚወሰነው ትልቅ ቃለ መጠይቅ ነው ። |
የሕግ ድጋፍ | ለመክፈል በቂ ገንዘብ ለሌላቸው ሰዎች ለጠበቃዎች ለመክፈል ለመንግሥት የሚከፈላቸው አገልግሎት ነው ። |
ስዎች
የኢሚግረሽ ጠበቃ / የሕግ አማካሪዎች | ስለ ሕጉ የሚያውቅ እና የስደተኛነት ሁነታን ከሀገር ውስጥ ጽሕፈት ቤት ለማመልከት ወይም የይግባኝ ውሳኔዎችን ለማግኘት የሚረዳ ሰው ። ወይም የሕግ አማሪዎች ናቸው ። |
የጽሑፍ አስተርጓሚr / የቃል አስተጓሚ | እርስ በእርስ እንዲግባቡ የተለያዩ ቋንቋዎች የሚናገሩ ሰዎች ፣ አስተርጓሚ ተብለው ይጠራሉ ። |
Appropriate Adult | በእድሜ ግምገማ ወይም ከሀገር ውስጥ ጽ/ቤት ጋር ባደረጉት ትልቅ ቃለ ምልልስ ለራስዎ እንዲናገሩ የሚረዳዎት እና የሚደግዎት ሰው ። |
ዳኛ | ስለ ጉዳይዎ የሚመልከት ይግባኝ ሲሉ ግዳይዎ ፍርድ ቤት ውስጥ ሲታይ ውሳኔ የሚሰጥ ሰው ። |
MP (Member of Parliament) | ለአከባቢዎ ወይም ስለ አከባቢ የሚመለከት ኃላፊነት ያለው የመንግስት ፓርላማ አባል የሆነው ሰው ።
ለቃለ መጠይቅዎ ወይም በጉዳዩ ላይ ውሳኔዎን በታም ረጅም ጊዜ ከጠበቁ ፣ የእርስዎ የፓርላማ አባል የሆነ ወደ የአገር ውስጥ ጉዳይ ጽሕፈት ቤት እንዲጽፉ መጠየቅ ይችላሉ ። |
እርስዎ | በዚህ ሂደት ውስጥ በታም አስፈላጊ የሆኑ ሰው! |