Amharic – አማርኛ

ነጻየሆነምክርእናድጋፍለወጣቶች፡፡ እኛየምንሰራውከቤተሰቦቻቸውተነጥለውበኢንግላድከሚገኙየሌሎችሃገራትዜጎች፣ ስደተኞችእናጥገኝነትጠያቂወጣቶችጋርነው፡፡ ከማህበራዊአገልግሎቶችድጋፍየሚያገኙወጣት(እስከ 25 ዓመትድረስ) ከሆኑልንረዳዎትእንችላለን፡፡

  • ስለመብትዎእናማግኘትስለሚገባዎትነገሮችመረጃእንሰጥዎታለን፡፡
  • የማህበራዊአገልግሎትሰጪዎ፣ ግላዊአማካሪዎ፣ እናሌሎችምባለሙያዎችእንደሚያዳምጡዎትእናረጋግጣለን፡፡
  • ደስተኛባለሆኑበትወቅትድምጽዎንእንዲያሰሙእናቅሬታእንዲያቀርቡድጋፍእናደርግልዎታለን፡፡

0808 800 5792 ላይበነጻይደውሉልንእና በ አማርኛቋንቋእናናግርዎታለን፡፡

እንዲሁምበቀጣዮቹመንገዶችሊያገኙንይችላሉ፡፡
የጽሁፍመልዕክት፡- 07758 670369(በጽሁፍመልዕክት ከ8-12ፔኒ)
ዋትስአፕ፡- 07758 670369(16 ዓመትእናከዚያበላይለሆኑ)
ኢ-ሜይል፡- help@coramvoice.org.uk

አገልግሎታችንከሰኞ – ዓርብባሉትቀናትከጥዋቱ 9፡30 ሰዓት – ምሽቱ 6፡00 ሰዓት ድረስክፍትነው፡፡