በእንክብክባኤ ስር ሲሆኑ ወይም ከንእንክብካቤ ስር ሲወጡ ስለሚመለከት – አስፈላጊ ቃላት እና ትርጉማቸው

 

በእንክብካቤ ውስጥ መሆን ብማህበራዊ አገልግሎቶች የሚደገፉ ከሆነ እና ማህበራዊ ሰራተኛ ካልዎት ‘በእንክብካቤ ውስጥ መሆኝ ወይም ተከባካቢ ይባላል ።

በእንክብክቤ ውስጥ ከሆኑ እርስዎን የሚደግፉ ሠራተኞች ከሆኑ ቁልፍ ሠውራተኞች ጋር ከአሳዳጊ ተንከባካቢ ጋር ወይም በጋራ ቤት ውስጥ ሊኖሩ ይችላሉ ።

የአካባቤ ምክር ቤት /አካባቤያዊ ባለስልጣን በአገሪቱ ውስጥ በእያዳንዱ አካባቢ ለአገግሎቶች (እንደ ትምህርት ቤቶች ፣ መንሪያ ቤት እና ድጋፍ ለሚፈልጉ ሰዎች እንክብካቤ) ኃላፊነት ያለው የመንግስት አካባቤያዊ ክፍል (ለምስሌ (Manchester City) በማንቸስተር ሲቲ ወይም ሳውዘዋርክ ወይም (Southwark or Brent in London) ለንደንድ ውስጥ ብሬንት) ።

 

ማህበራዊ አገግሎቶች የአካቢው ምክር ቤት አካል ናቸው ። Social services is part of the local council.

ማህበራዊ አገግሎቶች / የልጆች አገልግሎትች እዚህ አገር ወላጆችዎ ወይም ሌላ የቤተሰብዎ አባል እርስዎ ጋር የማይኖሩ ከሆነ ፣ እና እዚህ አገር ብቻዎ ከሆኑ እና ከእንድሜ በታች ከሆኑ ፣ በዚህ አገር ውስጥ እንዲንከባከብዎት ኃላፊነት ያለው በአከባቤዎ የሚገኘው ምክር ቤት ነው ።
በእንክብካቤ ስር ርኖው አሁን ግን ከዚ የወጡ

 

 

እዚህ አገር ውስጥ ያለው ወላጆችዎ እየኖሩ ከሆነ እና በእንክብካቤ ስር ከቆዩ ዕድሚዎ 16 እና ከዚያ በላይ ከሆኑ ኣና በእንክብካቤ ውስጥ ከሆኑ 18 <ኣመት ሲሞላቸው ለማቀድ መደገፍ አልብዎት ።

ዕድሚዎ 18 ሲሞላዎ እና በንእክብካቤ ስር ከቆዩ ‘ከእንክብካቤ የሚወጣ’ ይባላሉ ። እርስዎ የበለጠ ራስዎን ችለው ሊኖሩ የሚችሉ እኒሆኑ እና ለራስዎ ብዙ ነገሮችን እኒያስተዳድሩ ይጠበብዎታል ነገርን ግን የአካቢያዊ ምክር ቤትዎ እስከ 25 ዓመት እስኪሞላዎት ድረሽ እርስዎን የመደገፍ ኃላፊነት አለበት ።

ስለ ትምህርት ቤት ፣ መኖሪያ ቤት እና ሌላ አስፈላጊ የሆኑ ንገሮም ስለሚመለከት ሁኔት ሊረዳዎት ይገባል።

Pathway Plan(ፓዝወይ ፕላን) እቅድ ይህ እቅድ ወይም መደብ Pathway Plan (ፓዝ ወይ ፕላን) የሚባል እንክብካቤው ለመተው የሚወጣ እቅድ በታም አስፈላጊ የሆነ እቅድ ነው ። በነፃነት ለመኖር እና ግቦችዎን ለማሳካት ከማህበራዊ አገግሎቶች ምን ድጋፍ እንደሚያገኙ ማከታት ያለበት ሕጋዊ ሰነድ ነው ።

እርስዎ እና ማህበራዊ ሰራተኛዎ ወይም PA (ፒ.አ) የግል እማካሪዎ ዕድሚዎ 16 ዓመት ከሞላው ጀምሮ ስለዚህ Pathway Plan (ፓዝ ወይ ፕላን) የሚመለከት ሊያነጋግርዎት እና ቕዱ መጀመር እና ዕቅድዎ ላይ አብረው መስራት አለባቸው ።

ይህ የወጣው እቅድ ለእርስዎ አሁንም ትክክል መሆኑን ለማረጋጥ ዕቅድዎ በየ 6 ወሩ መገምገም አለበት ።

በእንክብካቤ ስር ላሉ ሰውች የሚሰጥ ቅናሽ ይህ በምክር ቤትዎ ድር ጣቢያ (ዌብ ሳይት) ላይ ሊያገኙት የሚችሉት ሰነድ ነው ። ምክር ቤቱ ለተንከባካቤዎች ለሚሰጠው ድጋፍ መረጃ አለው ። ድጋፍ ምን እንደሚገኝ እና የእንክብካቤ ተቀባዮች ምን ማግነት እንዳለባቸው ይዘረዝራል ።
 

ተማሪዎች የሚሰጥ ገንዘብ Bursary (በርሰሪ)

 

ለዩኒቨርስሪስቲ ወይም ኮለጅ ለመጓጓዣ ፣ ለመስሐፍ መግዣ ወይም ለኮርስ ክፍያዎች ለማገዝ የሚሰጥ ገንዘብ ነው እና ስለዚህ እርድታ ማመልከቻ ማቅረብ ይችላሉ ። ስለዚህ ለሚመለከት ለ PA (ፒ.አ) የግል አማካሪዎ መጠየቅ አለብዎት ።
የሚኖሮበት ቦታ የሚሰትጥ የቤት አበል / የቤት እርዳታ ማዘጋጀት ወደ አዲስ አፓርትማ በሚገቡበት ጊዜ የሚያስፈልዎትን ነገሮ እኒገዙ ለማገዝ ከማህበራዊ አገግሎቶች የሚመጣ ገንዘብ ለምሳሌ የቤት ዕቃዎች ፣ ፍሪጅ ፣ ማብሰያ እና ድስቶች፣ የውሃ ማሞቂያ እና ምግብ ማሞቂያ የመሳሰሉ ነገሮች ለመግዛት የሚረዳ ገንዘብ የምሰጥ ነው ።
የምክርብ ቤት ግብር ነጻ መሆን Council tax (ካውንስል ታክስ) ማለት ዕድሜዎ 18 ወይም ከኢያ በላይ ከሆኑ እና ቤት ከያዙ ወይም ከተከራዩ ለአካባቢዎ ምክር ቤት የሚከፍሉት ግብር ገንዘብ ነው ።

‘የምክር ቤት ግብር ነጻነት‘ ካገኙ ወይም ‘የምክር ቤት ግብር ከመፈ ነፃ‘ ከሆኑ እርስዎ መክፈል የለብዎትም ማለት ነው ።

 

ሰዎች

የማህበራዊ ሰራተኞች የእርውሶ ምህበራዊ ሰራተኛ ለአካቢው ምክር ቤት ይሠራል ። አንድ ነገር ሲፈልጉ ለእርስዎ የተመደሎት ማህበራዊ ሰራተኛ ጋር ማነጋገር ያለብዎት ፣ ምክንያቱ እሳቸው ነው ስለ እርስዎ የሚመልከትቱ ነገሮች ኃላፊት  ያላቸው ።

PA (የግ አማካሪ) ይህ ልክ እንደ ማህበራዊ ሠራተና ነው ፣ ግን ለ በእንክብካቤ ስር ለሚኖሩ ድጋ የሚሰጡ ሰራተኞች ብቻ ናቸው ። ዕድሚያችሁ 25 ዓመት እስከሚደርሳችሁ ድረስ ድጋፍ ሊሰጥዋችሁ ይገባል ፣ ይህ ግን እርስዎ ከፈለጉ ብቻ ነው።
አሳዳጊ ወይ ተንከባካቢ አሳዳጊ ስር ወይም እንክብካቤ ስር ከሆኑ እና ከእንክብካቤ ሰጪ ጋር አብሮው ሲኖሩ ይህ አሳዳጊ ወይም ተንከባካቢ ተብሎ ይጠራ ። 18 ዓመት እሰሚምላቸው ድረስ ፣ አንዳንድ ጊዜ ከዚህ ጌዜ ሊራዘም ይችላል ። እነሱ ምክብ ያዘጋጃሎታል እና እና ይንከባከቡዎታል ።
ቁልፍ ሠራተና ዕድሚዎ ከ 18 በታች ከሆኑ እና ከሌሎች ወጣቶች ጋር በጋራ መኖሪያ ቤት ውስጥ የሚኖሩ ከሆነ እርስዎ እና በበኢት ውስጥ ያሉ ሌሎች ወጣቶ የሚደግፉ ቁል ሠራተኞች ይኖራሉ ።
በጽሑፍ ተርጓሚ / በቃል ተርጓሚ እርስ በእርስ እንዲግባቡ የሚረዳ የተለያዩ ቋንቋዎች የሚንጋሪ ሰዎች ፣ እንግሊዘኛ የማያዎሩ ከሆኑ የሚረዱ ናቸው ።
ተሟጋች (ተከራካሪ) እነኚህ ሰዎች ከምክርብ ቤት ጋር የማስይሰሩ ስለመብቶችዎ ምክር እና ድጋብ የሚሰጡ በምክር ቤት ውስጥ ለሚሰሩ ሰራተኞች እርስዎን የሚደግፉ ስራቸው በደንብ የማያሟሉ ከሆኑ እርስዎን በመደገፍ በስምዎ የሚከራከሩ ናቸው ። ለምሳሌ እርስዎን የሚያስፈልግዎትን ድጋፍ የማያገኙ ከሆነ በስውሞ ይከራከርሎዎታል ።
ጠበቓ  /የሕግ አማካሪ ስለ ሕግ ያጠኑ ሰዎች ናቸው ። የሕግ ምክር ሊሰጥዎት እና ሊረድዎት ይችላሉ ፣ የአከባቢዎ ምክር ቤት እርሶው ሕጉ ሊያገኙ የሚገባዎትን ካልሰጡ ።