ኢሚግረሽን እና ጥገኝነት መጠየቅ  – አስፈላጊ ቃላቶች እና ትርጉማቸው

 

ኢሚግረሽንኢሚግረሽን ማለት አንድ ሰው ከአንድ አገር ለቆ ወደ ሌላ አገር ውስጥ መኖር ማለት ነው ።

እዚህ አገር UK (ዩ.ከ) ውስጥ በ ኢሚግረሽን ቤት ጽሕፈት ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች ከ ወደ እዚህ አገር መኖር ለጀመሩ ሰዎች ጋር ይሰራሉ ።

ጥገኝነት ፈላጊደህንነቱ በተጠበቀ ቦታ ለመኖር ከሀገራቸው ለቀው ወደ ሌላ አገር የስደተኛነት የመኖሪያ ፍቃድ እንዲሰጣአው የሚያመለክቱ ሰው ።
ስድተኛወደ አገራቸው መመለሳቸው ደህንነቱ የተጠበቀ አለመሆኑን በማረጋገጣቸው አገራቸውን ጥሎ በሌላ አገር ውስጥ እንዲንሩ የተፈቀዳለው ሰዎች ።
የስደተኞች የመኖሪያ ፍቃድ ሁነኢታየስድተኛነት ሁኔታ ከትሰጠዎት የአገር ውስጥ ጉዳይ ጽሕፈት ቤት በዩናይትድ ኪግዶም ውስጥ እንደ ስደተና ሆነው መኖር እንደሚችሉ ፈቅዶሎዎታል ማለት ነው ።
የጥገኝነት ሂደትበ UK (ዩኬ) እንግሊዝ ሃገር ውስጥ የስደተናነት መኖሪያ ፍቃድ ለማግኘት ለማመልከት የሚወስዷቸው እርምጃዎች ።
የዕድሜ ግምገማዕድሜዎ ምን ያህል እንደሆነ (ለምሳሌ ፓፕስፖርት ወይም ይልደት ምስከ ወረቀት) እና የአገር ውስጥ ጉዳይ ስሕፈት ቤት ወይም የማህበራዊ ጉዳይ ሠራተኛዎ እርስዎ የሚሉት ዕድሜ ትክከለኛ ነው ብለው ካላመኑ ፣ ዕድሜዎን ለመገመት የሚያደርጉት ምርመራ ነው ።

ይህ ምርመራ ሲካሄድ ፣ ከሁለት የማህበራዊ ሰራተኛ ጋር ስብሰባ ያደርጋሉ ስብሰባው አንዴ ወይም ከአንድ ጊዜ በላይ የሚካሄድ ስብሰባ ሲሆን ብዙ ጥያቄዎች የሚጠየቁበት ስብሰባ ነው ። ይህ ደግሞ እንደሱ ዕድሚዎ ምን ሊሆን ይችላል ብለው ለመገምገም ይሚካሄድ ስብሰባ ነው ።

የእገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስተርስለ ስደት (ኢሚግረሽን) የሚመልከት ኃላፊነት ያለው የምንግሥት ክፍል ነው ።
ይግባኝስለ የኢሚግረኝስ ጉዳይዎ የተሰጦት ውሳኔ እርስዎ ስህተት ነው ብለው ይሚያምኑ ከሆነ ፣ ትክክለኛው ውሳኔ እንዲሰጥዎት ፍርድ ቤት መጠየቅ ይችላሉ ። ይህንን ለማድረግ ጠበቃ / ስለጉዳይዎ የሚከራከርሎት ባለሞያ ይረዳዎታል ።
ፍርድ ቤትበዳኛ የሕግ ውሳኔዎች የሚደረጉበት ቦታ ።
ዋናው ወይም (ትልቅ) ቃለ መጠይቅየአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር እርስዎ በአገርዎ ውስጥ ደህነቱ ያልተጠበቀበትን ምክንያቶ የሚጠይቆአት እና በዚህ አገር ውስጥ የስደተኛነት ሁኔታ ይሰጥዎት እንደሆነ የሚወሰነው ትልቅ ቃለ መጠይቅ ነው ።
የሕግ ድጋፍለመክፈል በቂ ገንዘብ ለሌላቸው ሰዎች ለጠበቃዎች ለመክፈል ለመንግሥት የሚከፈላቸው አገልግሎት ነው ።

 

ስዎች

የኢሚግረሽ ጠበቃ / የሕግ አማካሪዎችስለ ሕጉ የሚያውቅ እና የስደተኛነት ሁነታን ከሀገር ውስጥ ጽሕፈት ቤት ለማመልከት ወይም የይግባኝ ውሳኔዎችን ለማግኘት የሚረዳ ሰው ። ወይም የሕግ አማሪዎች ናቸው ።
የጽሑፍ አስተርጓሚr / የቃል አስተጓሚእርስ በእርስ እንዲግባቡ የተለያዩ ቋንቋዎች የሚናገሩ ሰዎች ፣ አስተርጓሚ ተብለው ይጠራሉ ።
Appropriate Adultበእድሜ ግምገማ ወይም ከሀገር ውስጥ /ቤት ጋር ባደረጉት ትልቅ ቃለ ምልልስ ለራስዎ እንዲናገሩ የሚረዳዎት እና የሚደግዎት ሰው ።
ዳኛስለ ጉዳይዎ የሚመልከት ይግባኝ ሲሉ ግዳይዎ ፍርድ ቤት ውስጥ ሲታይ ውሳኔ የሚሰጥ ሰው ።
MP (Member of Parliament)ለአከባቢዎ ወይም ስለ አከባቢ የሚመለከት ኃላፊነት ያለው የመንግስት ፓርላማ አባል የሆነው ሰው ።

ለቃለ መጠይቅዎ ወይም በጉዳዩ ላይ ውሳኔዎን በታም ረጅም ጊዜ ከጠበቁ ፣ የእርስዎ የፓርላማ አባል የሆነ ወደ የአገር ውስጥ ጉዳይ ጽሕፈት ቤት እንዲጽፉ መጠየቅ ይችላሉ ።

እርስዎበዚህ ሂደት ውስጥ በታም አስፈላጊ የሆኑ ሰው!